Archives: News

የሀዘን መግለጫ

ከ 1964 – 1965 እ.አ.አ በብሔራዊ የእንሰሳት ጤና ጥበቃ ኢንስቲትዩት ዋና ስራ አስኪያጅ በነበሩት የተከበሩ ዶ/ር አሰፋ ወ/ጊዮርጊስ ህልፈት ኢንስቲትዩቱ የተሰማዉን ሃዘን ይገልጻል :: ብሔራዊ የእንስሳት ጤና ጥበቃ ኢንስቲትዩት ለኚህ አንጋፋ  የእንስሳት ህክምና ባለሞያ ለዘርፉ ላበረከቱት አስተዋፆ የህይወት ዘመን እውቅና እንዳበረከተላቸው የሚታወስ ነው። ለመላው ቤተሰቦቻቸው እንዲሁም የስራ ባልደረቦቻቸው መፅናናትን ይመኛልRead More

ብሔራዊ የእንስሳት ጤና ጥበቃ ኢንስቲትዩት በታማኝ ግብር ከፋይነት የሀገር ዓቀፍ የብር/ Silver ደረጃ ተሸላሚ ሆነ

ከ 2011 ዓ.ም ጀምሮ በሀገር አቀፍ ደረጃ ለግብር ከፋዮች የዕዉቅና እና ሽልማት ፕሮግራም የተካሄደ ሲሆን ፤ በ2017 በጀት ዓመት በሀገር አቀፍ ደረጃ የላቀ አፈጻጸም ያስመዘገቡ ታማኝ ግብር ከፋዮች በ7ኛዉ ዙር ሀገር አቀፍ የዕዉቅና እና የሽልማት ሥነ- ሥርዓት የኢፌድሪ ጠ/ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር ዐብይ አህመድ በተገኙበት ተካሂዷል፡፡ በ7ኛው ዙር ሀገራዊ ዕዉቅና እናRead More

ብሔራዊ የእንስሳት ጤና ጥበቃ ኢንስቲትዩት የ2018 በጀት ዓመት ሀገራዊ የልማት ዕቅድ ፣ የኢንስቲትዩቱን የ2017 በጀት አመት የስራ አፈፃፀም እና የቀጣይ አምስት ዓመት ስትራቴጂክ ዕቅድ የተቋሙ ስራ አመራር ከሠራተኞች ጋር ዉይይት አደረጉ

በዉይይቱ የ2018 በጀት ዓመት ሀገራዊ የልማት ዕቅድን ያቀረቡት የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ታከለ አባይነህ ሲሆኑ አለምአቀፍ የኢኮኖሚ አዝማሚያ፣የማክሮኢኮኖሚ ዕቅድ፣የፋይናንስ ዘርፍ፣የግብርናና አምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ ዕቅድ በተለይም ከኢንስቲትዩቱ ተልዕኮ አንጻር ተያያዥ የሆኑ እንደ የሌማት ትሩፋት ያሉ ጉዳዮች ላይ ትኩረት በማድረግ ከኢንስቲትዩቱ የሚጠበቁ ስራዎችን በተመለከተ ለዉይይት አቅርበዋል፡፡ ሀገራዊ ጥቅምን የሚያጠናክሩ ማዕቀፎችን ማስፋት፣በሁሉም ዘርፍRead More

በክትባት ስርጭትና አገልግሎት አስጣጥ የግሉ ዘርፍ ሚና በሚል ከደንበኞች ጋር ዉይይት ተካሄደ

በብሔራዊ የእንሰሳት ጤና ጥበቃ ኢንስቲትዩት በክትባት ስርጭትና አገልግሎት የግሉ ዘርፍ ሚና በሚል ከፌደራል ግብርና ሚ/ር እና፣ ከኢትዮጵያ ግብርና ባለስልጣን ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎቸ፣ የክልል ግብርና ቢሮ የእንስሳት ጤና ዘርፍ ሃላፊዎች እና በእንስሳት ጤና ላይ ከተሰማሩ ከግል ዘረፉ የተገኙ ተሳታፊዎች፣ በተገኙበት የግማሽ ቀን ዉይይት ተካሄደ፡፡ የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ታከለ አባይነህ እንደገለጹትRead More

የኢፌድሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሰው ሃብት ልማት ስምሪት ቴክኖሎጂ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ኢንስቲትዩቱን ጎበኙ                

        የኢፌድሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሰው ሃብት ልማት ስምሪት ቴክኖሎጂ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ብሔራዊ የእንሰሳት ጤና ጥበቃ ኢንስቲትዩትን ጎበኙ፡፡ በዚህ ጉብኝት የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮች፣ የባዮና ኢመርጂንግ ኢንስቲትዩት እና የክልል የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ተቋማት የስራ ሀላፊዎች፤ የዩኒቨርስቲ ምሁራን፤ የምርምር ተቋማትና የዘርፉ ተዋናዮች ተሳትፈውበታል። ልዑካን ቡድኑ የብሔራዊ የእንስሳት ጤና ጥበቃ ኢንስቲትዪትንRead More

በብሔራዊ የእንሰሳት ጤና ጥበቃ ኢንስቲትዩት የ2017 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወር ሀገራዊና ተቋማዊ ዕቅድ አፈጻጸም ላይ የተቋሙ ስራ አመራር ከሠራተኞች ጋር ዉይይት አደረጉ

የብሔራዊ የእንሰሳት ጤና ጥበቃ ኢንስቲትዩት አመራርና ሰራተኞች የኢንስቲትዩቱን እንዲሁም የፌዴራል መንግስት ሀገራዊ የ2017 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ላይ ውይይት አካሄዱ። የፌዴራል መንግስት ሀገራዊ የ2017 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወር ዕቅድ አፈጻጸምን የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ታከለ አባይነህ አቅርበዋል። በገለጻቸውም በማህበራዊ እና በኢኮኖሚያዊው እንዲሁም በተለያዩ ሴክተሮች የተመዘገቡ ውጤቶችን ለማሳየት ተችሏል።Read More

በብሔራዊ የእንሰሳት ጤና ጥበቃ ኢንስቲትዩት ከዶሮ አርቢ ደንበኞች ጋር ዉይይት ተካሄደ

መጋቢት 16 ቀን 2017 ዓ.ም፡- የዉይይቱ ዋና ዓላማ ኢንስቲትዩቱ በዋናነት ከሚያመርታቸዉ የክትባት ምርቶች በተጨማሪ ለማንኛዉም ዶሮ አርቢ የእንቁላል ጣይ ዶሮ ጫጩት ለማቅረብ በዝግጅት ላይ እንደሆነ ለደንበኞች ይፋ ለማድረግ ነዉ፡፡ የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ታከለ አባይነህ ኢንስቲትዩቱ ጥምር ክትባቶችን በምርምር ለማበልፀግ እየሰራ እንደሆነና ለአጭር ጊዜ መፍትሔ በ joint Venture ከዉጭ ክትባትRead More

Ethiopian Investment Holdings (EIH) Adds Eight State-owned Enterprises to its Portfolio:  Including the Subsidiaries of Ethio Pharma Group – the National Veterinary Institute and ShieldVax Enterprise

The Ethiopian Investment Holdings (EIH) has expanded its portfolio with addition of several key State-Owned Enterprises (SOEs). EIH announced the successful addition of eight Enterprises to its portfolio as per the decision of its Board of Directors and Council of Ministers Regulation No. 487/2022. Article 8 of this regulation statesRead More

በመንግስት ልማት ድርጅት ይዞታና አስተዳደር የኢንስቲትዩቱ 2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት ሪፖርት ግምገማ ተካሄደ

አንጋፋው የብሔራዊ እንስሳት ጤና ጥበቃ ኢንስቲትዩት ገቢ ካለፈው በጀት ዓመት የተሻለ እንደሆነ ታየ የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር ተጠሪ ከሆኑ የልማት ድርጅቶች መካከል አንዱ እና በእንስሳት ክትባት ማምረት ዘርፍ በኢትዮጵያና  በአፍሪካ ደረጃ ግንባር ቀደም የሆነው የብሔራዊ እንስሳት ጤና ጥበቃ ኢንስቲትዩት የ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያው ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ህዳር 17Read More

National Workshop held at National Veterinary Institute on Advances in Vaccinology

The Research and Development directorate of the National Veterinary Institute (NVI) organized two-day national workshop on Advances in Vaccinology which as conducted from 5 – 6 September 2024 within the premises of the Institute at Bishoftu, Ethiopia. Dr. Dangachew Beyene, Deputy Board chair of NVI, Pro. Afework Kassu, Director GeneralRead More