Archives: News

National Workshop held at National Veterinary Institute on Advances in Vaccinology

The Research and Development directorate of the National Veterinary Institute (NVI) organized two-day national workshop on Advances in Vaccinology which as conducted from 5 – 6 September 2024 within the premises of the Institute at Bishoftu, Ethiopia. Dr. Dangachew Beyene, Deputy Board chair of NVI, Pro. Afework Kassu, Director GeneralRead More

የብሔራዊ እንስሳት ጤና ጥበቃ ኢንስቲትዩትና የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ ተካሔደ

የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር የብሔራዊ እንስሳት ጤና ጥበቃ ኢንስቲትዩትን እና የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽንን የ2016 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም እና የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ ነሐሴ 8 ቀን 2016 ዓ.ም በሂልተን ሆቴል መሰብሰቢያ አዳራሽ ገመገመ፡፡ የ2016 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማው የኦፕሬሽን፣ የፋይናንስ፣ የኮርፖሬት ገቨርናንስ፣ የፕሮጀክት እና የሪፎርም ግቦች አፈጻጸምRead More

የብሔራዊ የእንስሳት ጤና ጥበቃ ኢንስቲትዩት የ2016 በጀት አመት የስራ አፈፃፀም እና የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ አስመልክቶ የተቋሙ ስራ አመራር ከሠራተኞች ጋር ዉይይት አደረጉ

የ60ኛ አመት የምስረታ ክብረ በዓል ኢንስቲትዩቱን በሚገባ ያስተዋወቀና ገፅታውን በገነባ መልኩ በስኬት መጠናቀቁ፣ የስራ አመራሩና የሁሉም ሰራተኛ ተቀናጅቶ መስራት አንድ ማሳያ መሆኑን በመግለጽ የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ታከለ አባይነህ ለመላው ስራ አመራርና ሰራተኛ ምስጋናቸውን አቅርበዋል፡፡ በመቀጠልም ኢንስቲትዩቱ አመታዊና ስትራቴጂክ እቅዱን ለማሳካት፣ምርትና ምርታማነት ላይ እንቅፋት የሆኑ ችግሮችን በመፍታት ገቢውን ለማሳደግ እንዲሁምRead More

The National Veterinary Institute of Ethiopia recognizes the joint FAO/IAEA Centre of the United Nations

On the occasion of its 60th Anniversary, the National Veterinary Institute (NVI) of Ethiopia recognizes the IAEA of the joint FAO/IAEA centre for its significant contribution to NVI during its 60-year journey. Dr Takele Abayneh, Director General of the institute forwarded the recognition award to the Dr Dongxin Feng, directorRead More

The National Veterinary Institute and collaborating institutions won an international competitive research grant on Innovative Veterinary Solutions for Antimicrobial Resistance (InnoVet-AMR) 2

Project title:       Novel Nano particle therapeutics as Alternatives to Antibiotics to Control Bacterial Infection in Ruminants in Ethiopia The National Veterinary Institute in collaboration with Illinois (UIUC) and Ohio State Universities won the global call on research proposals on Innovative Veterinary Solutions for Antimicrobial Resistance (InnoVet-AMR) 2 funded by Canada’sRead More

The National Veterinary Institute and collaborators developed a Novel Engineered Subunit vaccine against hemorrhagic septicemia of Ruminants that is cross-protective with long lasting protection

The National Veterinary Institute in collaboration of the Universities of Toronto and Calgary has been engaged in the research project on the development of Novel Engineered subunit vaccine against HS since 2019. The research has been conducted with the financial support obtained from an internationally competitive grant secured from InternationalRead More

የብሔራዊ የእንስሳት ጤና ጥበቃ ኢንስቲትዩት 60ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ተከበረ ።

ብሔራዊ የእንስሳት ጤና ጥበቃ ኢንስቲትዩት በእንስሳት ኃብት ምርታማነትን ለማሳደግ በሚደረገው ጥረት የሚያበረክተውን አስተዋጽዖ አጠናክሮ እንዲቀጥል ጥሪ ቀረበ። ብሔራዊ የእንስሳት ጤና ጥበቃ ኢንስቲትዩት 60ኛ ዓመት የምስረታ በዓል በተለያዩ ዝግጅቶች አክብሯል። በዓሉም ተቋሙ ቅጥር ግቢ በቢሾፍቱ ከተማ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች፣ የዘርፉ ተመራማሪዎችና ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት ተከብሯል። በበዓሉ በኢንስቲትዩቱ 60Read More

ለሁሉም ሚዲያ ኢንስቲትዩታችን 60ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን ምክንያት በማድረግ  ለሚሰጠዉ ጋዜጣዊ መግለጫ የሚዲያ ሽፋን እንዲደረግልን ስለመጠየቅ፤

  ኢንስቲትዩታችን 60ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን ምክንያት በማድረግ  ለሚሰጠዉ ጋዜጣዊ መግለጫ የሚዲያ ሽፋን እንዲደረግልን ስለመጠየቅ፤ ብሔራዊ የእንሰሳት ጤና ጥበቃ ኢንስቲትዩት የሀገሪቱን የእንሰሳት ሃብት ከተለያዩ የእንሰሳት በሽታዎች ለመከላከል የሚያስችል ክትባቶችና መድሃኒቶችን በማቀነባበር ለተጠቃሚዎቹ በተመጣጣኝ ዋጋ የሚያሰራጭ የመንግስት የልማት ድርጅት ነዉ፡፡ ኢንስቲትዩቱ የእንሰሳት በሽታ መከላከያ ክትባት የማምረት ስራዉን ከ1956 ዓ.ም የጀመረ ሲሆን  ከተመሰረተRead More

በመንግስት ልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር የኢንስቲትዩቱ የዘጠኝ ወር ዕቅድ አፈጻጸም ተገመገመ

  ግንቦት 6 ቀን 2016 ዓ.ም – የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር የብሔራዊ የእንስሳት ጤና ጥበቃ ኢንስቲትዩትን የ2016 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወር ዕቅድ አፈጻጸም ከአስተዳደሩ እና ከኢንስቲትዩቱ የስራ ሃላፊዎች ጋር ገመገመ፡፡ ኢንስቲትዩቱ አፈጻጸሙን ለህዝብ ማሳወቁ ፣የሂሳብ ምርመራን ወቅታዊ ማድረጉ፣የተቋሙ ካፒታል ማደጉ፣ከባለድርሻ አካላት ጋር በጋራ ለመስራት ያከናወናቸው ተግባራት እና ከታቀዱ ፕሮጀክቶችRead More

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ፣ እና የመንግስት ልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች ኢንስቲትዩቱን ጎበኙ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ፕሬዚደንት ክቡር ዶ/ር ዮሐንስ አያሌው እና፣ የመንግስት ልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር ም/ዋና ዳይሬክተር አቶ ትግስቱ አምሳሉ እንዲሁም የባንኩ አስተዳደር እና የሚመለከታቸው የስራ ሃላፊዎች የብሔራዊ የእንስሳት ጤና ጥበቃ ኢንስቲትዩትን የተለያዩ የክትባት ማምረቻ ላብራቶሪዎች፣የእንሰሳት መድሃኒት ማቀነባበሪያ ፋብሪካዉንና የተጀመሩ ፕሮጀክቶች ያሉበትን የስራ እንቅስቃሴ ጎበኙ፡፡ የኢንስቲትዩቱ የኦፕሬሽን ምክትል ዋና ዳይሬክተር ዶ/ርRead More