Archives: News
The National Veterinary Institute and collaborating institutions won an international competitive research grant on Innovative Veterinary Solutions for Antimicrobial Resistance (InnoVet-AMR) 2
Project title: Novel Nano particle therapeutics as Alternatives to Antibiotics to Control Bacterial Infection in Ruminants in Ethiopia The National Veterinary Institute in collaboration with Illinois (UIUC) and Ohio State Universities won the global call on research proposals on Innovative Veterinary Solutions for Antimicrobial Resistance (InnoVet-AMR) 2 funded by Canada’sRead More
The National Veterinary Institute and collaborators developed a Novel Engineered Subunit vaccine against hemorrhagic septicemia of Ruminants that is cross-protective with long lasting protection
The National Veterinary Institute in collaboration of the Universities of Toronto and Calgary has been engaged in the research project on the development of Novel Engineered subunit vaccine against HS since 2019. The research has been conducted with the financial support obtained from an internationally competitive grant secured from InternationalRead More
የብሔራዊ የእንስሳት ጤና ጥበቃ ኢንስቲትዩት 60ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ተከበረ ።
ብሔራዊ የእንስሳት ጤና ጥበቃ ኢንስቲትዩት በእንስሳት ኃብት ምርታማነትን ለማሳደግ በሚደረገው ጥረት የሚያበረክተውን አስተዋጽዖ አጠናክሮ እንዲቀጥል ጥሪ ቀረበ። ብሔራዊ የእንስሳት ጤና ጥበቃ ኢንስቲትዩት 60ኛ ዓመት የምስረታ በዓል በተለያዩ ዝግጅቶች አክብሯል። በዓሉም ተቋሙ ቅጥር ግቢ በቢሾፍቱ ከተማ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች፣ የዘርፉ ተመራማሪዎችና ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት ተከብሯል። በበዓሉ በኢንስቲትዩቱ 60Read More
ለሁሉም ሚዲያ ኢንስቲትዩታችን 60ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን ምክንያት በማድረግ ለሚሰጠዉ ጋዜጣዊ መግለጫ የሚዲያ ሽፋን እንዲደረግልን ስለመጠየቅ፤
ኢንስቲትዩታችን 60ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን ምክንያት በማድረግ ለሚሰጠዉ ጋዜጣዊ መግለጫ የሚዲያ ሽፋን እንዲደረግልን ስለመጠየቅ፤ ብሔራዊ የእንሰሳት ጤና ጥበቃ ኢንስቲትዩት የሀገሪቱን የእንሰሳት ሃብት ከተለያዩ የእንሰሳት በሽታዎች ለመከላከል የሚያስችል ክትባቶችና መድሃኒቶችን በማቀነባበር ለተጠቃሚዎቹ በተመጣጣኝ ዋጋ የሚያሰራጭ የመንግስት የልማት ድርጅት ነዉ፡፡ ኢንስቲትዩቱ የእንሰሳት በሽታ መከላከያ ክትባት የማምረት ስራዉን ከ1956 ዓ.ም የጀመረ ሲሆን ከተመሰረተRead More
በመንግስት ልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር የኢንስቲትዩቱ የዘጠኝ ወር ዕቅድ አፈጻጸም ተገመገመ
ግንቦት 6 ቀን 2016 ዓ.ም – የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር የብሔራዊ የእንስሳት ጤና ጥበቃ ኢንስቲትዩትን የ2016 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወር ዕቅድ አፈጻጸም ከአስተዳደሩ እና ከኢንስቲትዩቱ የስራ ሃላፊዎች ጋር ገመገመ፡፡ ኢንስቲትዩቱ አፈጻጸሙን ለህዝብ ማሳወቁ ፣የሂሳብ ምርመራን ወቅታዊ ማድረጉ፣የተቋሙ ካፒታል ማደጉ፣ከባለድርሻ አካላት ጋር በጋራ ለመስራት ያከናወናቸው ተግባራት እና ከታቀዱ ፕሮጀክቶችRead More
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ፣ እና የመንግስት ልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች ኢንስቲትዩቱን ጎበኙ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ፕሬዚደንት ክቡር ዶ/ር ዮሐንስ አያሌው እና፣ የመንግስት ልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር ም/ዋና ዳይሬክተር አቶ ትግስቱ አምሳሉ እንዲሁም የባንኩ አስተዳደር እና የሚመለከታቸው የስራ ሃላፊዎች የብሔራዊ የእንስሳት ጤና ጥበቃ ኢንስቲትዩትን የተለያዩ የክትባት ማምረቻ ላብራቶሪዎች፣የእንሰሳት መድሃኒት ማቀነባበሪያ ፋብሪካዉንና የተጀመሩ ፕሮጀክቶች ያሉበትን የስራ እንቅስቃሴ ጎበኙ፡፡ የኢንስቲትዩቱ የኦፕሬሽን ምክትል ዋና ዳይሬክተር ዶ/ርRead More
የሚንስትሮች ምክር ቤት 27ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ የኢንስቲትዩቱን የተፈቀደ ካፒታል አፀደቀ
የሚንስትሮች ምክር ቤት 27ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ የኢንስቲትዩቱን የተፈቀደ ካፒታል አፀደቀ የሚንስትሮች ምክር ቤት የብሔራዊ የእንሰሳት ጤና ጥበቃ ኢንስቲትዩት በልማት ድርጅትነት ለማቋቋም የወጣው ደንብ ላይ ኢንስቲትዩቱ የእንሰሳት በሽታዎችን ለመከላከል የሚያስፈልጉ ክትባቶችና መድሃኒቶች፣ በእንሰሳት ጤና ረገድ ለሚደረግ ምርምር የሚያገለግሉ ባዮሎጂካሎችና ሪኤጀንቶችን እንዲሁም ተዛማች ግብአቶችን በራስ አቅም ለማምረት የተያዘውን አገራዊ ስትራቴጂ ማሳካትRead More
African Union Pan-African Veterinary Vaccine Center /AU-PANVAC has launched the construction of new laboratory complex.
African Union Pan-African Veterinary Vaccine Center /AU-PANVAC has launched a ground breaking event for the construction of new laboratory complex which will be built through a donation from the United States of America amounting 56 million dollar as at Bishoftu city within the National Veterinary Institute compound. The Chairperson ofRead More
በኡጋንዳ የኢትዮጵያ አምባሳደር ክብርት እጸገነት በዛብህ የብሔራዊ የእንሰሳት ጤና ጥበቃ ኢንስቲትዩትን የክትባት ማምረቻ ላብራቶሪዎች ጎበኙ
በኡጋንዳ የኢትዮጵያ አምባሳደር ክብርት እጸገነት በዛብህ የብሔራዊ የእንሰሳት ጤና ጥበቃ ኢንስቲትዩትን የክትባት ማምረቻ ላብራቶሪዎች ጎበኙ ፤የጉብኝቱ አላማ በኡጋንዳና በአካባቢዋ የገበያ ትስስር ለመፍጠርና ተረካቢዎች የኢንስቲትዩቱን ምርት እንዲገዙ ለማድረግ የሚያስችል ነዉ፡፡ የህዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን የካቲት 9 ቀን 2016 ዓ.ም
The Council of Ministers has endorsed two regulations that will enhance the country’s efforts towards developing local vaccine manufacturing capacity
Today, is a huge milestone for this initiative as the Council of Minister’s has endorsed the regulations for the establishment of ShieldVax Enterprise which is being established for the manufacturing of human vaccines and other biological, as well as the regulation for the establishment of Ethio-BioPharma Group, an umbrella enterprise that will include the existing National Veterinary Institute (NVI) known for its long service in veterinary vaccine manufacturing and the newly established ShieldVax Enterprise.
