ብሔራዊ የእንስሳት ጤና ጥበቃ ኢንስቲትዩት ክቡር ዶ/ር ዐብይ አህመድ የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚንስትር ሆነው በድጋሜ በመመረጣቸው የተሰማውን ደስታ ይገልፃል፡፡

የብሔራዊ የእንስሳት ጤና ጥበቃ ኢንስቲትዩት ክቡር ዶ/ር ዐብይ አህመድ የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚንስትር ሆነው ለሚቀጥሉት አምስት አመታት እንዲያገለግሉ በድጋሜ በመመረጣቸው የተሰማውን ታላቅ ደስታ እየገለፀ በመጪው የስራ ዘመናቸው የኢትዮጵያን የስልጣኔ ጉዞ በመደመር መንግስት በፀኑ መሰረት ላይ እንደሚያቆሙት እንተማመናለን፡፡ ቀጣይ የስራ ዘመናቸው የተሳካ እንዲሆንላቸው መልካም ምኞታችንን እንገልጻለን፡፡

The National Veterinary Institute expresses its great joy at the reelection of H.E. Dr. Abiy Ahmed as Prime Minister of the Federal Democratic Republic of Ethiopia to serve for the coming five years. In his new term in Office and the “Medemer” Government, we are Confident that he lays strong foundation for Ethiopia’s journey to civilization. We extend our best wishes for his continued success in the years ahead.

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *