የሚንስትሮች ምክር ቤት 27ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ የኢንስቲትዩቱን የተፈቀደ ካፒታል አፀደቀ

የሚንስትሮች ምክር ቤት 27ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ የኢንስቲትዩቱን የተፈቀደ ካፒታል አፀደቀ የሚንስትሮች ምክር ቤት የብሔራዊ የእንሰሳት ጤና ጥበቃ ኢንስቲትዩት በልማት ድርጅትነት ለማቋቋም  የወጣው ደንብ ላይ  ኢንስቲትዩቱ የእንሰሳት በሽታዎችን ለመከላከል የሚያስፈልጉ ክትባቶችና መድሃኒቶች፣ በእንሰሳት ጤና ረገድ ለሚደረግ  ምርምር  የሚያገለግሉ ባዮሎጂካሎችና ሪኤጀንቶችን እንዲሁም ተዛማች ግብአቶችን በራስ አቅም ለማምረት የተያዘውን አገራዊ ስትራቴጂ ማሳካትRead More

African Union Pan-African Veterinary Vaccine Center /AU-PANVAC has launched the construction of new laboratory complex.

African Union Pan-African Veterinary Vaccine Center /AU-PANVAC has launched a ground breaking event for the construction of new laboratory complex which will be built through a donation from the United States of America  amounting 56 million dollar as at Bishoftu city within the National Veterinary Institute compound. The Chairperson ofRead More

በኡጋንዳ የኢትዮጵያ አምባሳደር ክብርት እጸገነት በዛብህ የብሔራዊ የእንሰሳት ጤና ጥበቃ ኢንስቲትዩትን የክትባት ማምረቻ ላብራቶሪዎች ጎበኙ

    በኡጋንዳ የኢትዮጵያ አምባሳደር ክብርት እጸገነት በዛብህ የብሔራዊ የእንሰሳት ጤና ጥበቃ ኢንስቲትዩትን የክትባት ማምረቻ ላብራቶሪዎች ጎበኙ ፤የጉብኝቱ አላማ በኡጋንዳና በአካባቢዋ የገበያ ትስስር ለመፍጠርና ተረካቢዎች የኢንስቲትዩቱን ምርት እንዲገዙ ለማድረግ የሚያስችል ነዉ፡፡ የህዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን                                                  የካቲት 9 ቀን 2016 ዓ.ም

The Council of Ministers has endorsed two regulations that will enhance the country’s efforts towards developing local vaccine manufacturing capacity

Today, is a huge milestone for this initiative as the Council of Minister’s has endorsed the regulations for the establishment of ShieldVax Enterprise which is being established for the manufacturing of human vaccines and other biological, as well as the regulation for the establishment of Ethio-BioPharma Group, an umbrella enterprise that will include the existing National Veterinary Institute (NVI) known for its long service in veterinary vaccine manufacturing and the newly established ShieldVax Enterprise.

የሚኒስትሮች ምክር ቤት የሀገር ውስጥ የክትባት ምርትን አቅም ለመፍጠር የሚያስችሉ ሁለት ደንቦችን አጸደቀ

በዛሬው እለትም ይህንን ጥረት አንድ ምእራፍ የሚያሻግር የሰው ክትባት ለማምረት የሚቋቋመውን የሺልድቫክስ (ShieldVax) ኢንተርፕራይዝን እና ነባሩን የብሔራዊ የእንስሳት ጤና ጥበቃ ኢንስቲትዩት (NVI) በማካተት እንዲቋቋም የቀረበውን የኢትዮ-ባዮፋርማ ግሩፕን የማቋቋሚያ ደንቦች በዛሬው ዕለት የሚንስትሮች ምክር ቤት አጽድቋል።

The National Veterinary Institute of Ethiopia is set to produce Rinderpest Vaccine

Rinderpest (RP) is highly infectious and fatal disease of Cattle that caused significant economic catastrophes in Africa.

ኢንስቲትዩቱ ባለፉት አስር ወራት ወደ ተለያዩ የአፍሪካ አገራት ከላከው የእንስሳት ክትባት 800 ሺህ ዶላር ገቢ አገኘ

ብሔራዊ የእንስሳት ጤና ጥበቃ ኢንስቲትዩት ባለፉት አስር ወራት ወደ ተለያዩ የአፍሪካ አገራት ከላከው የእንስሳት ክትባት 800 ሺህ ዶላር ገቢ አገኘ

ክቡር አምባሳደር ድሪባ ኩማ፣ የኢትዮጵያ ግብርና ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር እና የባለስልጣን መስሪያ ቤቱ የስራ ሃላፊዎች ኢንስቲትዩቱን ጎበኙ

የኢትዮጵያ ግብርና ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ክቡር አምባሳደር ድሪባ ኩማ እና ሌሎች የባለስልጣን መስሪያቤቱ የስራ ሃላፊዎች በብሔራዊ የእንሰሳት ጤና ጥበቃ ኢንስቲትዩት ጳጉሜ 4 ቀን 2014 ዓ.ም የስራ ጉብኝት አደረጉ፡፡

በብሔራዊ የእንሰሳት ጤና ጥበቃ ኢንስቲትዩት በደንበኞች ቀን የክልል ባለድርሻ አካላት ዉይይት አደረጉ

ኢንስቲትዩቱ ስትራቴጂካዊ ግቦችን ለማሳካትና የደንበኛ እርካታን ለማሳደግ እንዲሁም የተቋቋመበትን ዋና አላማ፡- ጥራት ያላቸዉ እና በምርምር የተደገፉ የእንሰሳት ክትባቶች እና መድሃኒቶችን በሚፈለገዉ ጊዜ አምርቶ ለተጠቃሚዉ ለማድረስ ያስችለዉ ዘንድ

የመንግስት የልማት ድርጅቶች ይዞታዎችና አስተዳደር የስራ አመራር አባላት በብሔራዊ የእንሰሳት ጤና ጥበቃ ኢንስቲትዩት የስራ ጉብኝት አደረጉ

ኢንስቲትዩቱ የእንሰሳት ሀብት ዘርፉን ለመደገፍ ለእንሰሳት ጤና ጥበቃ የሚያገለግሉ ግብአቶችን እንዲያመርት በተሰጠዉ ተልዕኮ መሰረት በምርምር የተደገፉ 23 አይነት የእንሰሳት በሽታ መከላከያ ክትባቶችን ፣ የእንሰሳት በሽታ መመርመሪያ የሚያገለግሉ ባዮሎጂካሎችን እንዲሁም በ2013 ዓ.ም የእንሰሳት መድሃኒት ማቀነባበሪያ ፋብሪካ ተመርቆ 12 አይነት የእንሰሳት መድሃኒት ለማምረት ታቅዶ  ወደ ምርት መገባቱን የገለጹት በዕለቱ ስለ ተቋሙ መግለጫRead More